በህገወጥ እርድ ምክንያት በየአመቱ ከ1.3 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ እያጣሁ ነው ሲል የአዲስ አበባ ቄራ ድርጅት ተናገረ፡፡
81 ልኳንዳ ቤቶችን ከህገወጥ እርድ ጋር በተያያያዘ መታሸጋቸውን ድርጅቱ ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ ተናግሯል፡፡
ምንታምር ፀጋው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments