ነሐሴ 19፣2015 - በመተከል ዞን በመጭው ዓመት በ104 ትምህርት ቤቶች ትምህርት አይጀመርም
- sheger1021fm
- Aug 25, 2023
- 1 min read
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ መተከል ዞን በመጭው ዓመት በ104 ትምህርት ቤቶች ትምህርት አይጀመርም፡፡
በፀጥታ ችግር ምክንያት 107 ትምህርት ቤቶች የወደሙ ሲሆን መልሰው እየተጠገኑ ያሉት 3 ብቻ መሆናቸው ተነግሯል፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comentarios