top of page

ግንቦት 1፣2016 - በመጭዎቹ ቀናትም ከባድ ዝናብ ይጠበቃል የተባለ ሲሆን ቅድመ ጥንቃቄ እንዲደረግ የአየር ሁኔታ ትንበያ መስሪያ ቤት አሳስቧል

  • sheger1021fm
  • May 9, 2024
  • 1 min read

ከሰሞኑ በተለያዩ አካባቢዎች በተከሰተው ከበድ ያለ ዝናብ በአዲስ አበባና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ የጎርፍ አደጋ የሰው ሕይወት መቅጠፉ ይታወሳል፡፡


በመጭዎቹ ቀናትም ከባድ ዝናብ ይጠበቃል የተባለ ሲሆን ቅድመ ጥንቃቄ እንዲደረግ የአየር ሁኔታ ትንበያ መስሪያ ቤት አሳስቧል፡፡


ምንታምር ፀጋው



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page