መስከረም 11፣2016 -በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ከቀያቸው ተፈናቅለው ለ2 ዓመታት ዋግኽምራ ዞን የቆዩ የአበርገሌ እና ፃግብጂ ወረዳ ነዋሪዎች....
- sheger1021fm
- Oct 3, 2023
- 1 min read
በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ከቀያቸው ተፈናቅለው ለ2 ዓመታት ዋግኽምራ ዞን የቆዩ የአበርገሌ እና ፃግብጂ ወረዳ ነዋሪዎች ወደ ቀያቸው ቢመለሱም የምግብ እርዳታ እየቀረበላቸው ስላልሆነ ተቸግረዋል ተባለ፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
Commentaires