የሕክምና አገልግሎትን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ እና ከፍተኛና ዘመኑ የደረሰበትን ጥበብ ለመጠቀም የላቀ የህክምና ትምህርት መስፋፋት እንዳለበት ይነገራል፡፡
ኢትዮጵያ በዚህ በኩል ብዙም አልገፋችበትም፡፡
በላቀ የሕክምና ዘርፉ የባለሙያ እጥረት አለባት፡፡
ይህንን ከፍተት ለመሙላትም በዘርፉ በቂ ስልጠና የሚሰጡት ተቋማት ያሻሉ ተብሏል፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments