በትግራይ ክልል ከፍተኛ የሆነ የማዳበሪያ እና የምርጥ ዘር እጥረት ማጋጠሙ ተነገረ
- sheger1021fm
- Jul 17, 2023
- 1 min read
በትግራይ ክልል ከፍተኛ የሆነ የማዳበሪያ እና የምርጥ ዘር እጥረት መኖሩ በችግር ውስጥ ያለው ህዝብ ለመጪው አመታትም ችግሩ እንዳይቀጥል ሰግቻለሁ ሲል የክልሉ ግብርና ቢሮ ተናገረ፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
تعليقات