ነሐሴ 2፣2015 - በአዲስ አበባ ከ2,000 በላይ የቀበሌ ቤቶች ሲቆጠሩ አልተገኙም ተባለ
- sheger1021fm
- Aug 8, 2023
- 1 min read
አስተዳደሩ የቀበሌ ቤቶች ያሉበትን ሁኔታ ለማወቅ ዘንድሮ በ150 ሺህ ቤቶች ላይ ማጣራት ማድረጉ ተነግሯል።
በዚህም የከተማ አስተዳደሩ አሉኝ በሚላቸው እና መሬት ላይ በተገኙት መካከል ቢያንስ የሁለት ሺህ ቤቶች ልዩነት ታይቷል ተብሏል።
በከተማዋ የመንግስት ተሽከርካሪዎች ላይ የተካሄደ ተመሳሳይ ማጣራት ለወንጀል ተግባር ጭምር የሚውሉ መኪኖች እንዳሉ መታወቁ ተጠቅሷል።
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments