በአዲስ አበባ ዘንድሮ 495 የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች አጋጥመዋል
- sheger1021fm
- Jul 14, 2023
- 1 min read
በአዲስ አበባ ዘንድሮ ያጋጠሙ 495 የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች በሰው እና በንብረት ላይ ከባድ ጉዳት አድርሰዋል ሲል የእሳት አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ተናገረ፡፡
ወንድሙ ሀይሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments