top of page

በአዲስ አበባ ዝናብ ጠብ ሲል ውሃ አንደሰው፣ አንደ ተሽከርካሪው በጎዳና ይሄዳል

  • sheger1021fm
  • May 8, 2024
  • 1 min read

በአዲስ አበባ ዝናብ ጠብ ሲል ውሃ አንደሰው፣ አንደ ተሽከርካሪው በጎዳና ይሄዳል፡፡


ይህም ጎዳናው በውሃ አንዲሞላ አና ተሽከርካሪውም ወዲህ ወዲያው አንዲገታ ያደርጋል፡፡


የመገንድ መሰረተ ልማትም በእጅጉ አንዲጎዳ ሆኗል፡፡


ወንድሙ ሀይሉ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page