መጋቢት 20፣2016 - በአዲስ አበባ ያለው የመንገድ አጠቃቀም ብዙ ችግሮች ያሉበት ነው ተባለ
- sheger1021fm
- Mar 29, 2024
- 1 min read
በአዲስ አበባ ያለው የመንገድ አጠቃቀም ብዙ ችግሮች ያሉበት ነው ተባለ፡፡
የኮብልስቶን መንገዶችን እየጠፉ፤ ለእግረኛም ለተሽከርካሪም ዝግ የሚያደርጉ ግለሰቦችም እንዳሉ የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ተናግሯል፡፡
ወንድሙ ሀይሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments