top of page

ጥር 6፣2016 - በኢትዮጵያ መመረት የሚችሉ አንዳንድ የህክምና መሳሪያዎች ከውጭ እየተገዙ መግባታቸውን ቀጥለዋል

  • sheger1021fm
  • Jan 15, 2024
  • 1 min read

በኢትዮጵያ ውስጥ በቀላሉ መመረት የሚችሉ አንዳንድ የህክምና መሳሪያዎች አሁንም በዶላር ከውጭ እየተገዙ መግባታቸውን ቀጥለዋል፡፡


ለእዚህም በህክምና መሳሪያዎች ወይም ግብአቶች ምርት ለመሰማራት የሚፈልጉ ባለሃብቶች ቁጥር እጅግ ዝቅተኛ መሆኑ ነው ተብሏል፡፡


በረከት አካሉ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page