በኢትዮጵያ ዓመታዊ ምርትን በሚቀጥሉት 5 ዓመታት ቢያንስ በ30 በመቶ ከፍ ለማድረግ ያለመ ፕሮግራም ይፋ ሆነ
- sheger1021fm
- Jul 7, 2023
- 1 min read
ሰኔ 30፣2015
በኢትዮጵያ ዓመታዊ ምርትን በሚቀጥሉት 5 ዓመታት ቢያንስ በ30 በመቶ ከፍ ለማድረግ ያለመ ፕሮግራም ይፋ ሆነ፡፡
በተለይ አነስተኛ ማሣ ያላቸውን ገበሬዎች ምርታማነት መጨመር ላይ ያተኮረውን ፕሮግራም ይዞ የመጣው አግራ የተባለ በሥርዓተ ምግብ የሚሰራ አፍሪካዊ ተቋም ነው ፡፡
ንጋቱ ሙሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments