‘’በኢትዮጵያ ድብቅ ረሃብ ተከስቷል’’
- sheger1021fm
- Nov 25, 2023
- 1 min read
በኢትዮጵያ ቢያንስ በቀን ሦስቴ መመገብ ከተቻለም የተመጣጠነ ምግብ ማግኘት የብዙዎች ችግር እየሆነ መጥቷል፡፡
በሌላ በኩል ደግሞ ያለመጠን መወፈር እና ከምግብ ጋር ተያያዥ የሆኑ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ስርጭት ከፍተኛ እንደሆነ ይታያል፡፡
የሀገሬው ህዝብ የስርዓተ-ምግብ ጉዳት ብርቱ ፈተና ያለበት፤ ለማስተካከልም ከፍተኛ ጥረት የሚጠይቅ መሆኑን ጥናት አሳይቷል፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
تعليقات