top of page

በኦሞ ወንዝ ሙላት ከመኖሪያ ቄያቸው የተፈናቀሉ ከ 70,000 በላይ ሰዎች ለከፋ ችግር ተጋልጠዋል ተባለ

በኦሞ ወንዝ ሙላት ከመኖሪያ ቄያቸው የተፈናቀሉ ከ 70,000 በላይ ሰዎች ለከፋ ችግር ተጋልጠዋል ተባለ፡፡


ተፈናቃዮቹ በዳሰነች ወረዳ በ12 መጠለያ ጣቢያዎች ተጠልለው እንደሚገኙ ሰምተናል፡፡


ማርታ በቀለ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Kommentare


bottom of page