በመንግስትና ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ብሎ በሚጠራው ታጣቂ ቡድን መካከካል ሲካሄድ የነበረው ድርድር ያለ ውጤት መጠናቀቁ ይታወቃል፡፡
ለሁለት ሳምንታት ሲካሄድ ከነበረው ንግግር መጠናቀቅ በኋላ ድርድሩ ስለከሸፈበት ምክንያት ተደራዳሪዎቹ አንዳቸው አንዳቸውን በተጠያቂነት ከሰዋል፡፡
በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ያለውን የሰላም እጦት ይገታዋል ተብሎ ተጠብቆ ስለነበረው እና ያለ ስምምነት ስለተጠናቀቀው ድርድር የፖለቲካ ፓርቲዎች ምን ይላሉ?
ኦፌኮን እና የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት ሰብሳቢን ጠይቀናል፡፡
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
コメント