የነሐሴ 23፣2015 - በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ክፍሎች በነባሩ ሥርዓተ ትምህርት እንዲማሩ ተደርጎ ቆይቷል
- sheger1021fm
- Aug 29, 2023
- 1 min read
ባለፈው የትምህርት ዘመን አዲሱ ሥርዓት ትምህርት ስራ ቢጀምርም በዶላር እጥረት ምክንያት መፅሐፍት በጊዜው ታትመው ለተማሪዎች ባለመድረሳቸው ተማሪዎች ሲቸገሩ ቆይተዋል፡፡
በኦሮሚያ ክልል ግን አተገባበሩ የተለየ ነበር፡፡ በመፅሐፍት እጥረት ምክንያት የተለያዩ ክፍሎች በነባሩ ሥርዓት ትምህርት እንዲማሩ ተደርጎ ቆይቷል፡፡
ለመጭው አመትስ በክልሉ አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ስራ ላይ ይውላል ወይ?
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments