በየጊዜው እያሰለሰ የሚመጣው ጦርነት እና ግጭት ኢትዮጵያ አለቅም ያላት ለምንድነው?
- sheger1021fm
- Oct 3, 2023
- 1 min read

በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ጦርነት ፣ ግጭት ፣ መፈናቀል ፣ ውድመት ደጋግሞ እያጋጠመ ነው፡፡
ከሚያልፈው የንጹሃን ሕይወት ፣ ከሚፈናቀለው ነዋሪ ፣ ከሚወድመው ንብረት በተጨማሪ ነገ ምን ሊመጣ ይችል? ይሆን በሚል በስጋት የሚኖሩ አሉ፡፡
በየጊዜው እያሰለሰ የሚመጣው ጦርነት እና ግጭት ኢትዮጵያ አለቅም ያላት ለምንድነው?
ያሬድ እንዳሻው የሰላምና ደህንነት ባለሞያዎችን ጠይቋል
Comments