መስከረም 28፣2016 - በደቡብ ምዕራብ ክልል ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት ከመሄድ ይልቅ ወደ ቡና ለቀማ ማዘንበላቸው ተሰማ
- sheger1021fm
- Oct 9, 2023
- 1 min read
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት ከመሄድ ይልቅ ወደ ቡና ለቀማ ማዘንበላቸው ተሰማ፡፡
በተለይ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ውሏቸው ከፊደል ገበታ ሳይሆን የቡና ማሳ ሆኗል ተብሏል፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comentários