ነሐሴ 12፣2015 - በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኙ ተፈናቃዮች ከድንኳን ወደ ኮንቴነር መጠለያ እየተዛወሩ መሆኑ ተሰማ
- sheger1021fm
- Aug 18, 2023
- 1 min read
ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኙ ተፈናቃዮች ደህንነታቸው ለመጠበቅ ሲባል ከድንኳን ወደ ኮንቴነር መጠለያ እየተዛወሩ መሆኑ ተሰማ፡፡
በከተማዋ 30 ሺህ ተፈናቃዮች ያሉ ሲሆን እስካሁን 27 ሺዎቹ ወደ ኮንቴነር መጠለያ መዛወራቸው የከተማዋ አስተዳደር ለሸገር ተናግሯል፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments