መስከረም 9፣2016 - በጋምቤላ ክልል በተከሰተ ጎርፍ የተፈናቀሉት መቆያ እንዳልተመቻቸላቸው ተሰማ
- sheger1021fm
- Sep 20, 2023
- 1 min read
በጋምቤላ ክልል የጋምቤላ ከተማን ጨምሮ በ4 ቀበሌዎች በተከሰተ ጎርፍ የተፈናቀሉት መቆያ እንዳልተመቻቸላቸው ተሰማ፡፡
ለባሮ ወንዝ ሞልቶ መፍሰስ ምክንያት የሆነው በአካባቢው የሚጥለው ዝናብ ሊቀጥል እንደሚችል የጠቀሰው ክልሉ ህዝቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ አሳስቧል፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Yorumlar