በግጭት ውስጥ ያሉ ተሳታፊዎች ኢንዱስትሪዎችን እንዳይጎዱ የገቢዎች ሚኒስቴር ጠይቋል
- sheger1021fm
- Oct 11, 2023
- 1 min read
በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ግብር መክፈል አቁመው የነበሩት ወደ ሥርዓቱ መመለሳቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡
በግጭት ውስጥ ያሉ ተሳታፊዎች ኢንዱስትሪዎች እንዳይጎዱ የገቢዎች ሚኒስቴር ጠይቋል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments