ሐምሌ 21፣2015 - በጥናት ላይ ያልተመሰረቱ ፖሊሲዎች ጉዳታቸው እንደሚያመዝን ባለሞያዎች ይናገራሉ
- sheger1021fm
- Jul 28, 2023
- 1 min read
ለፖሊሲ አውጪዎች ግብአት ይሆኑ ዘንድ ታስቦባቸው በተለያዩ ተቋማት የሚሰሩ ጥናትና ምርምሮችን መንግስት እየተጠቀመባቸው አይደለም ተብሎ ይተቻል፡፡
በጥናት ላይ ያልተመሰረቱ ፖሊሲዎች ደግሞ ዘላቂነታቸው አጠያያቂ ከመሆኑ ባሻገር ከጥቅማቸው ይልቅ ጉዳታቸው ያመዝናል ይላሉ ባለሙያዎች፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
댓글