ቤት ገንቢዎች፣ መንገድና ድልድይ ሰሪዎች ስራቸው እንዴት እየሆነላቸው ነው ?
- sheger1021fm
- Oct 17, 2023
- 1 min read
ቤት ገንቢዎች፣ መንገድና ድልድይ ሰሪዎች ስራቸው እንዴት እየሆነላቸው ነው ?
በስራ እድል ፈጠራ ሁለተኛ መሆኑ የሚነገርለት የግንባታ ዘርፍ በግብአቶች ዋጋ አልቀመስ ማለት፣ ባስ ሲልም አለመገኘት ሲፈተን መቆየቱ ይታወሳል፡፡
የሲሚንቶው፣ የብረት፣ የሌላ ሌላውም የግንባታ እቃ ብዙ ሲወራበት፣ ብዙም ሲተረማመስ ቆይቷል፡፡
ዛሬስ ምን የተለወጠ ነገር አለ?
Komentarze