Jul 25, 20231 min readሐምሌ 18፣2015 - ቦረና ዞን አሁን ላይ ከ95 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ታርሷል ተባለUpdated: Jul 26, 2023ሠፋ ያለ ድርቅ ተከስቶበት በነበረው የኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን አሁን ላይ ከ95 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ታርሷል ተባለ።ለከብቶች የሚሆን መኖም በስፋት እየተመረተ እንደሚገኝ የተነገረ ሲሆን በአባወራ ደረጃ መጠባበቂያ እየተያዘ መሆኑ ተጠቅሷል።ንጋቱ ረጋሣየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
ሠፋ ያለ ድርቅ ተከስቶበት በነበረው የኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን አሁን ላይ ከ95 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ታርሷል ተባለ።ለከብቶች የሚሆን መኖም በስፋት እየተመረተ እንደሚገኝ የተነገረ ሲሆን በአባወራ ደረጃ መጠባበቂያ እየተያዘ መሆኑ ተጠቅሷል።ንጋቱ ረጋሣየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments