Dec 20, 20221 min readታህሳስ 11፣ 2015- የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የትምህርት ጥናትና ምርምር ተቋም የትምህርት ዘርፍ ብቁ ዜጋ እንዲያፈራ የሚያስችል በጥናት የተደገፈ ምክረ ሀሳየአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የትምህርት ጥናትና ምርምር ተቋም የትምህርት ዘርፍ ብቁ ዜጋ እንዲያፈራ የሚያስችል በጥናት የተደገፈ ምክረ ሀሳብ ማቅረቡ ተሰማ፡፡ ተቋሙ ባደረገው ጥናት እስከ ሶስተኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ከ50 በመቶ በላዩ ማንበብ እንደማይችሉ ተረጋግጧል ተብሏል፡፡ ተመስገን አባተሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የትምህርት ጥናትና ምርምር ተቋም የትምህርት ዘርፍ ብቁ ዜጋ እንዲያፈራ የሚያስችል በጥናት የተደገፈ ምክረ ሀሳብ ማቅረቡ ተሰማ፡፡ ተቋሙ ባደረገው ጥናት እስከ ሶስተኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ከ50 በመቶ በላዩ ማንበብ እንደማይችሉ ተረጋግጧል ተብሏል፡፡ ተመስገን አባተሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
Comments