ታህሳስ 11፣2016 - የኦሮሚያ ክልል የተከሰተውን የወባ በሽታ ወረርሽኝን ለመቆጣጠር ጥረት ላይ ነኝ አለsheger1021fmDec 21, 20231 min readየኦሮሚያ ክልል በ42 ወረዳዎች በወረርሽኝ መልክ የተከሰተውን የወባ በሽታ ለመቆጣጠር አሁንም ጥረት ላይ ነኝ አለ፡፡ንጋቱ ረጋሳ0:00የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments