ታህሳስ 12፣2016 - ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአማራ እና በትግራይ ክልሎች የተሳታፊ መረጣ አላካሄድኩም ብሏል
- sheger1021fm
- Dec 22, 2023
- 1 min read
የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአብዛኛው የሀገሪቱ አካባቢዎች በምክክሩ የሚሳተፉት ተሳታፊዎች ለይቼያለሁ አለ፡፡
በቅርቡም አጀንዳ መለየት እጀምራለሁ ብሏል፡፡
ይሁንና በአማራ እና በትግራይ ክልሎች የተሳታፊ መረጣ አላካሄድኩም ብሏል፡፡
ትዕግሰት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments