ታህሳስ 12፣2016 - ብሪክስን መቀላቀል ሀገሪቱ የምታገኘው አና የምታጣው የኢኮኖሚ ፋይዳን የለየ እንዲሆን ተጠየቀ
- sheger1021fm
- Dec 22, 2023
- 1 min read
ብሪክስን መቀላቀል የፖለቲክ ግብ ብቻ ሳይሆን መሆን ያለበት ሀገሪቱ የምታገኘው አና የምታጣው የኢኮኖሚ ፋይዳን የለየ እንዲሆን ተጠየቀ፡፡
አንድን አለማቀፍ ተቋምን መቀላቀል ብቻ ሳይሆን ከአባል ሀገራት ጋር መወዳደር የሚያስችል አቅምን መፍጠር ያስፈልጋል ተብሏል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments