ታህሳስ 14፣ 2015- የአፍሪካ የውሃ ማማ፣ የከርሰ ምድር ውሃ ሀብት ባለቤት፣ በመባል ለዘመናት ስትጠራ የኖረችው ኢትዮጵያ እውነት በተባለችው መጠን የውሃ
- sheger1021fm
- Dec 24, 2022
- 1 min read
,,
የአፍሪካ የውሃ ማማ፣ የከርሰ ምድር ውሃ ሀብት ባለቤት፣ በመባል ለዘመናት ስትጠራ የኖረችው ኢትዮጵያ እውነት በተባለችው መጠን የውሃ ባለፀጋ ነችን?
ወይንስ የሌላትን አላት ብለው ጎረቤቶቿ በሰጧት ትርክት ስትጠራ ይሆን የኖረችው?
ቴዎድሮስ ወርቁ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comments