Dec 26, 20231 min readታህሳስ 16፣2016 - በዞኑ መጠኑ አነስተኛ ቢሆንም የምግብ ድጋፍ መቅረቡን ሰምተናልበአማራ ክልል በዋግኽምራ በድርቅ ምክንያት የተከሰተውን ከፍተኛ የውሃ ችግር ለመቅረፍ እንዲያግዙ ለ22 ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ጥሪ ቢቀርብም አንዳቸውም ጠብታ ውሃ አላቀረቡም ተባለ፡፡በዞኑ መጠኑ አነስተኛ ቢሆንም የምግብ ድጋፍ መቅረቡን ሰምተናል፡፡ማርታ በቀለየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
በአማራ ክልል በዋግኽምራ በድርቅ ምክንያት የተከሰተውን ከፍተኛ የውሃ ችግር ለመቅረፍ እንዲያግዙ ለ22 ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ጥሪ ቢቀርብም አንዳቸውም ጠብታ ውሃ አላቀረቡም ተባለ፡፡በዞኑ መጠኑ አነስተኛ ቢሆንም የምግብ ድጋፍ መቅረቡን ሰምተናል፡፡ማርታ በቀለየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments