ታህሳስ 16፣2016 - የፀረ ሙስና ኮሚሽን በ 3 ወራት በሙስና ሊባክን የነበረ 800 ሚሊየን ብር አድኛለሁ አለ
- sheger1021fm
- Dec 26, 2023
- 1 min read
የስነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በበጀት ዓመቱ 3 ወራት በሙስና ሊባክን የነበረ 800 ሚሊየን ብር አድኛለሁ አለ፡፡
ሙስናን ለመከላከል በምከውነው ስራ የሚደርሰኝ ጥቆማ እያገዘኝ ነው ብሏል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments