በመንግስት ባለቤትነት በተያዘ አንድ ማተሚያ ቤት ብቻ አገልግሎት ለማግኘት የተገደደው የህትመት ሚድያ በህትመት ውድነት ሲፈተን ቆይቷል፡፡
በተለይ ባለፉት 2 ዓመታት ግን የህትመት ዋጋው ከ400 በመቶ እጥፍ በላይ በመጨመሩ አንድ ጋዜጣ እስከ 15 ብር እየከሰሩ ለመሸጥ የተገደዱ መኖራቸውን ሰምተናል፡፡
በዚህም ምክንያት ብዙዎቹ ከገበያ ወጥተዋል፤ ያሉትም ልንዘጋ ጫፍ ላይ ነን እያሉ ነው፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comments