ታህሳስ 17፣2016 - የልማት ድርጅቶች ተሻሽሎ በወጣው የመንግስት ግዥና ንብረት አዋጅ መተዳደር የለብንም አሉ
- sheger1021fm
- Dec 27, 2023
- 1 min read
የመንግስት የልማት ድርጅቶች ተሻሽሎ በወጣው የመንግስት ግዥና ንብረት አዋጅ መተዳደር የለብንም አሉ፡፡
ረቂቅ ህጉ የልማት ድርጅቶችን የማያሰራ እና ከተወዳዳሪነት የሚያስወጣ ነው ይላሉ፡፡
በጉዳዩ ላይ ዛሬ በህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ውይይት ተደርጓል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments