ታህሳስ 17፣2016 - የምክክር ኮሚሽን መቼ ወደ አጀንዳ መረጣ እንደሚገባ አላሳወቀም
- sheger1021fm
- Dec 27, 2023
- 1 min read
የኢትዮጵያ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሰባት ክልሎች የተሳታፊዎችን ልየታ ቢያካሂድም በአማራና ትግራይ ክልል ይሄንኑ ስራ ገና ካለመጀመሩም ባሻገር መቼ ወደ አጀንዳ መረጣ እንደሚገባ ቁርጥ ያለ ጊዜ አላሳወቀም፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comentários