ታህሳስ 18፣2016 - ኢትዮጵያ ለታንዛኒያ የኤሌክትሪክ ሀይል መሸጥ ልትጀምር ነው
- sheger1021fm
- Dec 28, 2023
- 1 min read
ኢትዮጵያ ለታንዛኒያም የኤሌክትሪክ ሃይል መሸጥ ልትጀምር ነው።
ታንዛንያ የኤሌክትሪክ ሃይል ከኢትዮጵያ የምትገዛ አራተኛዋ የአካባቢው ሀገር ትሆናለች ተብሏል።
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
ความคิดเห็น