top of page

ታህሳስ 18፣2016 - የውጭ ሀገር ገንዘብ በባንኮች እና በጥቁር ገበያ የሚመነዘርበት ምጣኔ በእጥፍ ያህል ሰፍቷል

  • sheger1021fm
  • Dec 28, 2023
  • 1 min read

የውጭ ሀገር ገንዘብ በባንኮች እና በትይዩ ገበያ ወይም በጥቁር ገበያ የሚመነዘርበት ምጣኔ በእጥፍ ያህል ሰፍቷል፡፡


ይህም የሀገሪቱ ኢኮኖሚ ከፍተኛ ችግር ውስጥ ስለመግባቱ የሚያሳይ መሆኑ ተነግሯል፡፡


ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ከውጪ ሀገር፣ ሀገር ቤት ገንዘብ የሚልኩበት መንገድም በደላሎች የሚቀለጣጥፍ እየሆነ መትቷል ሲባል ሰምተናል፡፡


ቴዎድሮስ ወርቁ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comentarios


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page