ታህሳስ 19፣ 2015- ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሚወጡ ዘገባዎች የኮሮና ቫይረስ እንደገና እየተሰራጨ ነው
- sheger1021fm
- Dec 28, 2022
- 1 min read
ትንታኔ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሚወጡ ዘገባዎች የኮሮና ቫይረስ እንደገና እየተሰራጨ ነው፡፡
የዓለም የጤና ድርጅት በየሳምንቱ 10,000 ሰዎችን እየገደለ ነው ያለው ኮሮና በቅርብ በቻይና ያልተጠበቀ ስርጭት እያሳየ ነው ተብሏል፡፡
እሸቴ አሰፋ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comments