ታህሳስ 19፣ 2015- የብሔራዊ ስጋትነት ደረጃ ላይ ደርሷል የተባለውን የሙስና ወንጀል ለመግታት የመገናኛ በዙሃን ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል ተባለ
- sheger1021fm
- Dec 28, 2022
- 1 min read
የብሔራዊ ስጋትነት ደረጃ ላይ ደርሷል የተባለውን የሙስና ወንጀል ለመግታት የመገናኛ በዙሃን ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል ተባለ፡፡
መንግስትም የመገናኛ ብዙኃን በምርመራ ጋዜጠኝነትና በተለያዩ ዘዴዎች ያጋለጡት የሙስና ወንጀል ላይ እርምጃ በመውሰድ ሊያግዛቸው ይገባል ተብሏል፡፡
ተመስገን አባተ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comments