Dec 12, 20231 min readታህሳስ 2፣2016 - በተለየዩ አካባቢዎች የሰብዓዊ መብት አያያዝ የከፋ ደረጃ ላይ መድረሱን ኢሰመኮ ተናገረየጸጥታ ችግር ባለባቸው የኦሮሚያ፣ አማራ እና ቤኒሸንጉል ጉሙዝ የተለየዩ አካቢቢዎች የሰብዓዊ መብት አያያዝ የከፋ ደረጃ ላይ መድረሱን ኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ፡፡በተላይ በሴቶች እና ህጻናት ላይ ችግሩ ይበልጣል ተብሏል፡፡ያሬድ እንዳሻውየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
የጸጥታ ችግር ባለባቸው የኦሮሚያ፣ አማራ እና ቤኒሸንጉል ጉሙዝ የተለየዩ አካቢቢዎች የሰብዓዊ መብት አያያዝ የከፋ ደረጃ ላይ መድረሱን ኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ፡፡በተላይ በሴቶች እና ህጻናት ላይ ችግሩ ይበልጣል ተብሏል፡፡ያሬድ እንዳሻውየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
ህዳር 16፣2017 - ተቆፍረው የተተውና ጉድጓዶች ለሰው ህይወት መጥፋት ምክንያት ሆነው መቀጠላቸውን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ተናገረ
コメント