ታህሳስ 2፣2016 - የአለም የምግብ ድርጅት እና የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ከተለያዩ ተቋማት ጋር በመሆን ድጋፍ ሊያደርጉ መሆኑ ተሰማ
- sheger1021fm
- Dec 12, 2023
- 1 min read
ድጋፍ አቋርጦ የነበረው የአለም የምግብ ድርጅት እና የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ከተለያዩ የረድኤት ተቋማት ጋር በመሆን ወደ 8.6 ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ግምታዊ ዋጋ ያለው ድጋፍ ሊያደርጉ መሆኑ ተሰማ፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments