ታህሳስ 20፣2016 - በአውሮፓ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን ልኮ ለማስተማር፣ ልምድ ለመለዋወጥና የገንዘብም ድጋፍ ለማግኘት የሚያስችል ፕሮጀክት ወደ ስራ መግባቱ ተነገረ
- sheger1021fm
- Dec 30, 2023
- 1 min read
በተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት ካሉና ስመጥር በሆኑ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን ልኮ ለማስተማር፣ ልምድ ለመለዋወጥ ፣ እንዲሁም የገንዘብም ድጋፍ ለማግኘት የሚያስችል ፕሮጀክት ወደ ስራ መግባቱ ተነገረ፡፡
ፕሮጀክቱ በምህፃሩ ኢራስመስ( Erasmus) እንደሚሰኝም ሰምተናል፡፡
የመንግስትና የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተለያዩ ፕሮጀክቶችን በመፃፍ እድሉን ሊጠቀሙበት እንደሚገባ ትምህርት ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡
ማንያዘዋል ጌታሁን ያሰናዳውን በያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments