ታህሳስ 22፣2016 - በክሪፕቶ ከረንሲ ስራ ላይ ለተሰማራው ቢትክላስተር ኩባንያ የተሰጠ የኤሌክትሪክ ሀይል ፈቃድ የለም ተባለ
- sheger1021fm
- Jan 1, 2024
- 1 min read
በምናባዊ ገንዘብ (ክሪፕቶ ከረንሲ) ስራ ላይ ለተሰማራው ቢትክላስተር ኩባንያ የተሰጠ የኤሌክትሪክ ሀይል ፈቃድ የለም ተባለ፡፡
በኢትዮጵያ የመረጃ ማዕከል ለመገንባት ወደ 10 ኩባንያዎች እስካሁን ጥያቄ ማቅረባቸው ተሰምቷል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments