ታህሳስ 22፣2016 - የሪል ስቴት ቤት ግዢና ሽያጩ እንዴት ነው?
- sheger1021fm
- Jan 1, 2024
- 1 min read
በመኖሪያ ቤት ፍላጎት እና አቅርቦት መካከል ከፍተኛ ልዩነት አለ፡፡
በመንግስት የመኖሪያ ቤት ፕሮግራም በመቶ ሺዎች ተመዝግበው እየጠበቁ ነው፡፡
አቅም ላላቸው፣ ሚሊዮን ብር አውጥተው መግዛት ለሚችሉ ደግሞ የግል ቤት አልሚዎች ሪስ ስቴት ተቋማት በአማራጭነት ይነሳሉ፡፡
ለመሆኑ የሪል ስቴት ቤት ግዢ ሽያጩ እንዴት ነው?
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
コメント