ታህሳስ 25፣2016 - በዋግኽምራ ዞን ባለው ድርቅ እስካሁን 10,000 እንስሳት መሞታቸው ተነገረ
- sheger1021fm
- Jan 4, 2024
- 1 min read
በዋግኽምራ ዞን ባለው ድርቅ እስካሁን 10,000 እንስሳት መሞታቸው ተነገረ፡፡
በዞኑ በተለያየ ምክንያት እርዳታ ጠባቂ የሆኑት ቁጥር 425,000 ነው የተባለ ሲሆን ከመካከላቸው ከ180,000 በላይ ደግሞ በድርቅ የተጎዱ መሆናቸውን ሰምተናል፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments