የመንግስት ተሻሚዎች፣ ትልቅ ሀላፊነትን በያዙ፣ አንድን ድርጅት የመምራት ዕድሉንና አጋጣሚዉን ባገኙ ሠዎች የሚፈፀሙ የወንጀሎች ዋይት ኮላር ክራይም (white collar crime) የሚል መጠሪያ አላቸዉ፡፡
ይህ #white_collar_crime የተሰኘ የወንጀል አይነት ብዙውን ጊዜ ነዋይን ለማካበት፣ የግል ጥቅም ለመሰብሰብ ሲባል በማታለል የሚሰራ ሁከት የሌለበት ወንጀል መሆኑን ባለሞያዎች ይናገራሉ፡፡
ለመሆኑ ይህ መሰሉ ወንጀሎች ከሌሎቹ የወንጀል አይነቶች ምን ይለያቸዋል?
በማንኛዉም ፍ/ቤት የህግ አማካሪና ጠበቃ አቶ ሙሉጌታ በላይን ስለጉዳዩ ጠይቀናቸዋል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…
ገዛ ጌታሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Website: https://shorturl.at/yCz7q
📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5rs
Opmerkingen