ታህሳስ 26፣2016 - የፀጥታ ችግር ወዳለባቸው አካባቢዎችም ምርቶች በፀጥታ ሃይሎች ታጅበው እንዲጓጓዙ እየተደረገ ነው ተብሏል
- sheger1021fm
- Jan 5, 2024
- 1 min read
ለገናና ጥምቀት በዓላት የሚያስፈልጉ ምርቶች በበቂ ሁኔታ ለገበያ የቀረቡ በመሆኑ ህብረተሰቡ ተረጋግቶ ግብይት እንዲፅም የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አሳሰበ።
የፀጥታ ችግር ወዳለባቸው አካባቢዎችም ምርቶች በፀጥታ ሃይሎች ታጅበው እንዲጓጓዙ እየተደረገ ነው ብሏል።
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments