2 days ago1 min readታህሳስ 26፣2017 - የንግድ ተወዳዳሪነት እና የሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን አሁን ከወዴት ይሆን ያለው?በኢትዮጵያ የንግድ ተወዳዳሪነት እንዲኖርም ይሁን የሸማቾችን መብት እንዲከበር እንዲሁም በሀገሪቱ ያለው የግብይት ሥርዓት በመስመሩ እንዲሄድ ያልተገባ ስራ ሲሰራም ከቁጥጥር አልፎ ህጋዊ እርምጃ መውሰድ እና ማስወሰድ የሚችል ተቋም በአዋጅ መቋቋሙ ይታወሳል፡፡ የኢትዮጵያ የንግድ ተወዳዳሪነት እና የሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን መ/ቤት አሁን ከወዴት ይሆን ያለው?ምንታምር ፀጋው
በኢትዮጵያ የንግድ ተወዳዳሪነት እንዲኖርም ይሁን የሸማቾችን መብት እንዲከበር እንዲሁም በሀገሪቱ ያለው የግብይት ሥርዓት በመስመሩ እንዲሄድ ያልተገባ ስራ ሲሰራም ከቁጥጥር አልፎ ህጋዊ እርምጃ መውሰድ እና ማስወሰድ የሚችል ተቋም በአዋጅ መቋቋሙ ይታወሳል፡፡ የኢትዮጵያ የንግድ ተወዳዳሪነት እና የሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን መ/ቤት አሁን ከወዴት ይሆን ያለው?ምንታምር ፀጋው
Comments