ታህሳስ 27፣2016 - ለመጀመሪያ ጊዜ ስለ ሚከበረው የዲፕሎማሲ ሳምንት
- sheger1021fm
- Jan 6, 2024
- 1 min read
የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ታሪክ ከየት ተነስቶ የት ደረሰ?
አፄ ሚኒሊክ በንግስና ዘመናቸው ካቋቋሟቸው ጥቂት ተቋማት አንዱ የሆነው የውጭ ጉዳይ መ/ቤት ከአንድ ምዕተ አመት የተሻገረ እድሜን አስቆጥሯል፡፡
የመጣበትን ፣ ያለፈበትን ፣ ረጅም የጉዞ ታሪክ ታሳቢ ያደረገ ዝግጅት ለመጀመሪያ ጊዜ እየተሰናዳ ነው፡፡
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments