ታህሳስ 27፣2016 - የባህር በር የማግኘት ስምምነቱ እና ቀጣይ ስራዎች
- sheger1021fm
- Jan 6, 2024
- 1 min read
ኢትዮጵያ የባህር በር እድልን ማግኘትን ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች ከሶማሌላንድ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችላትን የመግባቢያ ሰነድ ፈርማለች፡፡
ዝርዝር የስምምነት ነጥቦቹ በ1 ወር ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃሉ ተብሏል፡፡
የተጀመረውን ከዳር ለማድረስ ጎን ለጎን መስራት ያለበት ምንድነው?
ስምምነቱ በሌሎች ወዳጅ ሀገራትም ድጋፍና ተቀባይነት እንዲያገኝ ምን መደረግ አለበት?
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments