top of page

ታህሳስ 27፣2016 - የዘመናት ችግሮች በመፍታት የታሰበውን ሰላም ለማምጣት የሚሰራው ስራ እንዴት እየሆነ ነው?

  • sheger1021fm
  • Jan 6, 2024
  • 1 min read

ለዘመናት የተከማቹ ውስብስብ የኢትዮጵያን ችግሮች ከስሩ ፈትሾ መፍትሄ በመስጠት ዘላቂ ሰላም እንዲመጣ የማድረግ ሀላፊነት ለብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን ተሰጥቶታል፡፡


በሰብአዊ መብት ጥበቃ፣ በሰላምና በሌሎችም መሰል ተግባራት ዙሪያ የሚሰሩ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማትም በኢትዮጵያ በስራ ላይ ናቸው፡፡


ለመሆኑ እነዚህን የዘመናት ችግሮች በመፍታት የታሰበውን ዘላቂ ሰላም ለማምጣት የሚሰራው ስራ እንዴት እየሆነ ነው?


ትዕግስት ዘሪሁን





የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page